የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ስትራቴጂው ኢኮኖሚው የቆመባቸውን ምሰሶች (ግብርና፣ ማኑፋክቸሪንግ እና አገልግሎት)፤ ቅድሚያ የተሰጣቸውን ዘርፎች እና በብሄራዊ ደረጃ የተያዙ የስራ እድል ፈጠራ፣ የውጭ...
ተጨማሪ ያንብቡዜና
አዲስ የተመደቡ ዲፕሎማቶች ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተግባራዊነት የበኩላቸውን
ለዲፕሎማቶቹ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ላይ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ ዲፕሎማቶች የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ዕቅድን በሚገባ ተረድተው፣ በተመደቡባቸው ሀገራት ለሚገኙ ለትውልድ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ወገኖች በሚገባ በማስተዋወቅና ለስትራቴጂውም ተግባራዊነት...
ተጨማሪ ያንብቡበፌዴራል እና በክልሎች መካከል ያለው የቴክኖሎጂ ደረጃ በጣም
ይህ የተባለው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከክልሎችና ከከተማ መስተዳደር የሥራ ሓላፊዎች ጋር ለቀጣይ 10 ዓመት ባዘጋጀው ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ እና ዕቅድ ላይ በመከረበት ወቅት ነው። በኢትዮጵያ ሊለማ...
ተጨማሪ ያንብቡየኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአሊባባ ግሎባል ኢኒሼቲቭስ ጋር
ስልጠናው ለ52 ኢትዮጵያውያን ሥራ ፈጣሪዎች፣ በንግድ ስራ ለተሰማሩ ግለሰቦች እና ሥራ ፈጣሪዎችን ለሚደግፉ የመንግሰት ሰራተኞች የሚሰጥ ሲሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ነው፡፡ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም አዳዲስ...
ተጨማሪ ያንብቡአንድ መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ የአዲስ ዓመት በዓል
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አካባቢ ለሚኖሩ በዝቅተኛ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት በዓል መዋያ ስጦታ አበርክቷል። በስጦታ ፕሮግራሙ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር...
ተጨማሪ ያንብቡበዲጂታል ቴክኖሎጂ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ለመተግበር እና የስራ እድል
ስምምነቱን የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከሳሀራ በታች የአፍሪካ ክፍል ፕሬዘደንት ሚስተር ራጋቭ ፕራሳድ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዲኤታ አህመዲን መሐመድ (ዶ/ር) ፈርመውታል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ማስተርካርድ...
ተጨማሪ ያንብቡየዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ
በኢኖቬሽንና እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተያዙ እቅዶችን ለማሳካትና ውጤት ማስመዝገብ እንዲቻል በውጭ አገር ተመድበው የሚሰሩ የዲፕሎማቲክ ማሕበረሰብ አካላት እገዛ እንዲያደርጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ...
ተጨማሪ ያንብቡዲፕሎማቶች ለሀገሪቱ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞ እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን በተለያዩ አገሮች ከወከሉ አምባሳደሮችና የቆንስላ ጄኔራሎች ጋር በቴክኖሎጂ ዘርፍ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር)...
ተጨማሪ ያንብቡ